Back
Explore every episode of the podcast Zenebezenebu ክርስቶስ ለሰዎች ሁሉ መድኃኒት ነው
Dive into the complete episode list for Zenebezenebu ክርስቶስ ለሰዎች ሁሉ መድኃኒት ነው. Each episode is cataloged with detailed descriptions, making it easy to find and explore specific topics. Keep track of all episodes from your favorite podcast and never miss a moment of insightful content.
| Title | Pub. Date | Duration | |
|---|---|---|---|
| የመዳን እውነት እያለ እራሳችንን አናታልል | 06 juin 2023 | 00:05:03 | |
የመዳን እውነት እያለ እራሳችንን አናታልል
| |||
| መንፈስን ሁሉ አትመኑ? | 06 juin 2023 | 01:59:06 | |
ነገር ግን መናፍስት ከእግዚአብሔር ሆነው እንደሆነ መርምሩ
| |||
| ለሕይወት የተቀበልነውን ፀጋ መጥፊያችን አናድርገው | 24 janv. 2023 | 00:18:23 | |
ለሕይወት የተቀበልነው ፀጋ መጥፊአችን አይሁንብን
| |||
| ቃሉን የሚማር መልካምን ነገር ይከፋፈላል | 17 oct. 2022 | 02:28:11 | |
ቃሉን የሚማር መልካምን ነገር ይከፋፈላል
| |||
| ኢየሱስ ናፈቀኝ | 17 oct. 2022 | 00:02:45 | |
ጌታን ለማየት ናፍቄአለሁ
| |||
| የኢየሱስ ክርስቶስን ወንጌል በከንቱ ካላመንን በስተቀር የተለወጠ የክርስትናን ሕይወት እንኖረዋለን። | 08 mars 2022 | 00:30:33 | |
1ቆሮ 15፥1-19
| |||
| የሱስ መጽናኛዬ | 12 janv. 2021 | 00:14:40 | |
የሱስ መጽናኛዬ
| |||
| ስለ ኢየሱስ ሁሉን እንተው | 12 janv. 2021 | 00:12:14 | |
ስለ ኢየሱስ ሁሉን ልንተው ይገባናል
| |||
| ሁሉ በእናንተ ዘንድ በፍቅር ይሁን | 29 oct. 2020 | 00:27:52 | |
ሁሉ በእናንተ ዘንድ በፍቅር ይሁን
| |||
| ኢየሱስን ፈጽሞ ያልተቀበልን ካለን የዘላለምን ሕይወት ማጣታችን ነው | 27 oct. 2020 | 00:34:41 | |
ኢየሱስን እንከተላለን የምንል ደግሞ አከታተላችን ለሚያልፍ ነገር ወይስ ለሕይወት?
| |||
| በጌታ መጠራታችንንም በእውቀት በትክክል እንመልከት | 09 oct. 2020 | 00:25:10 | |
በጌታ ስንመካ በእውቀት በትክክል እንመካ
| |||
| ጌታ ዳግም ለፍርድ ሊመጣ በደጅ ነው | 30 sept. 2020 | 00:03:32 | |
ልቦናን የሰጠኸኝ ኢየሱስ እባክህ ሰይጣን ልባቸውን ላሳወረ ልቦና ስጣቸው አንተ አንተ እንደሆንክ ይወቁ።
| |||
| ሥጋ ለባሽ ጥቂት ጊዜ ታይቶ እንደሚጠፋ እንፋሎት ለሆነው ለአጭሯ ዕድሜው ዋጋ ከሰጠ አማኞችማ ምንኛ ለማያልፈው ሕይወት ዋጋ መክፈል ይገባን ይሆን? | 10 sept. 2020 | 00:29:59 | |
ወንጌልን ከሰበክን በኋላ የተጣልን እንዳንሆን በሕይወት እንጽና።
| |||
| ቅዱሳት መጽሐፍት ስለ እርሱ የሚናገሩትን ኢየሱስ እንስበክ፣እናስተምር፣ ደግሞም እርሱኑ እንዲያስተምሩ ለታመኑ ሰዎች አደራ እንስጥ። | 09 sept. 2020 | 00:34:47 | |
ክርስትና ኢየሱስን አየኖሩ እርሱኑ መስበክ ነው።
| |||
| እወዳችኋለሁና እኔን ስሙ ይላል እግዚአብሔር! | 07 sept. 2020 | 00:26:44 | |
እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም!
| |||
| አስከፉን ስንል እኛም አስከፍተናቸው ቢሆንስ? | 07 juil. 2020 | 00:29:46 | |
አንዳችን ለሌላችን እናስፈልጋለን
| |||
| እንደ ወንጌል እውነት የሆነ እምነት ካለን ሕይወት በሽበሽ ነው ጌታ ይባረክ! | 19 juin 2020 | 00:30:01 | |
የመለኮት ባህሪ ተካፋይነታችን እራሳችንን እግዚአብሔር ነን እንድንል አይደለም።
| |||
| እኛም እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን ፍቅር አውቀናል አምነንማል እግዚአብሔር ፍቅር ነው፥በፍቅርም የሚኖር በእግዚአብሔር ይኖራል እግዚአብሔርም በእርሱ ይኖራል። | 26 mai 2020 | 00:29:29 | |
1ኛ ዮሐ 4፥16&17 ፊልጵ 1፥8-11 2ቆሮ 8፥7&8
| |||
| ከእግዚአብሔር የመማር ሙሉ እውቀት ያስፈልገናል። | 24 mai 2020 | 00:27:57 | |
ከእግዚአብሔር መማር ማለት ምን ማለት ነው?
| |||
| አመፀኛም ሆነ ሀሰተኛ ነብይ ከሚቀበሉት የመጨረሻ ዋጋ አንፃር ያው ናቸው።የሚያስፈልጉን እውነተኛ ነብያት ናቸው። | 20 mai 2020 | 00:29:59 | |
እውነተኛን ነብይ እንዴት ትተረጉመዋለህ?
| |||
| ማቲዎስ 10፥27 በጨለማ የምነግራችሁን በብርኃን ተናገሩ በጆሮም የምትሰሙትን በሰገነት ላይ ስበኩ። | 19 mai 2020 | 00:29:14 | |
ስለ እውነተኛ ሰላም ኢየሱስን እንስበክ።
| |||
| የጠራን እግዚአብሔር ቅዱስ ነውና ለቅድስናው ተገቢ የሆነን ኑሩ እንኑር | 17 mai 2020 | 00:26:30 | |
ለቅዱሳን የማይገባን ኑሮ መኖር ታጥቦ ጭቃነት ነው።ይህ ደግሞ ሕይወታችንን አደጋ ላይ ይጥላል።
| |||
| ፍቅራችን እውነተኛነቱ በእግዚአብሔር መወደዳችንን መሰረት ሲያደርግ ብቻ ነው። | 16 mai 2020 | 00:24:49 | |
እንግዲህ እንደተወደዱ ልጆች እግዚአብሔርን የምትከተሉ ሁኑ።ኤፌ 5፥1
| |||
| “በመጽሐፍ፦ እነሆ፥ የተመረጠና የከበረን የማዕዘን ራስ ድንጋይ በጽዮን አኖራለሁ በእርሱም የሚያምን አያፍርም ተብሎ ተጽፎአልና።” 1ኛ ጴጥሮስ 2፥6 | 13 mai 2020 | 00:24:39 | |
“በመጽሐፍ፦ እነሆ፥ የተመረጠና የከበረን የማዕዘን ራስ ድንጋይ በጽዮን አኖራለሁ በእርሱም የሚያምን አያፍርም ተብሎ ተጽፎአልና።”
1ኛ ጴጥሮስ 2፥6
| |||
| የተወደዳችሁ ወንድሞቼ ሆይ፥አትሳቱ።በጎ ስጦታ ሁሉ ፍጹምም በረከት ሁሉ ከላይ ናቸው.......ያዕ 1፥16&17 | 12 mai 2020 | 00:27:30 | |
ማንም እራሱን አያታልል፤ከእናንተ ማንም በዚች ዓለም ጥበበኛ የሆነ ቢመስለው ጥበበኛ ይሆን ዘንድ ሞኝ ይሁን።1ቆሮ 2፥18
| |||
| እንደተሰጠን ፀጋ አይነትና መጠን አምነን እናገልግል! | 10 mai 2020 | 00:19:01 | |
ከተሰጠን ፀጋ አይነትና መጠን ወርደንም በእምነት አንነስ፤ አልፈንም ሄደን አምነናል በማለት አንታበይ
| |||
| ሰውነትን ቅዱስና ሕያው መስዋእት አድርጎ ማቅረብ ትርጉሙ | 09 mai 2020 | 00:58:17 | |
ሮሜ 12፥1&2 በሕይወታችን ሳይፈፀም የምናገለግለው አገልግሎት ለእኛ ለአገልጋዮች አያዋጣንም።ተገልጋዮች በተወሰነ ደረጃ ሊጠቀሙ ይችላሉ።
| |||
| ኢየሱስን በከንቱ ካላመንን በቀር የምንቆምበትና የምንድንበት ነው። | 09 mai 2020 | 00:22:15 | |
በዚህች ሕይወት ብቻ ኢየሱስን ተስፋ አድርገን ከሆነ ከሰዎች ሁሉ ይልቅ ምሲክን ሆነናል ማለት ነው።
| |||
| Zenebezenebu ክርስቶስ ለሰዎች ሁሉ መድኃኒት ነው (Trailer) | 07 mai 2020 | 00:00:54 | |
© My Podcast Data · Independent project · Data from Apple & Spotify