Back
Explore every episode of the podcast SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
Dive into the complete episode list for SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ. Each episode is cataloged with detailed descriptions, making it easy to find and explore specific topics. Keep track of all episodes from your favorite podcast and never miss a moment of insightful content.
| Title | Pub. Date | Duration | |
|---|---|---|---|
| "የኤርትራ ሁለት ትናንሽ ከተሞች ግርዛትን ትተዋል የሚለው ሪፖርት ደስ የሚል ነው፤ ግርዛት የጠፋ ጎጂ ባሕል አይደለም" ወ/ሮ ውዳድ ሳሊም | 06 Feb 2025 | 00:09:14 | |
ወ/ሮ ውዳድ ሳሊም፤ የሕዝብ ጤና ደህንነት አንቂ፤ ፌብሪዋሪ 6 / ጥር 29 የልጃገረዶችና ሴቶች ግርዛት የሚያስከትላቸውን አካላዊና ሥነ ልቦናዊ ጉዳት በመላው ዓለም በግንዛቤ ማስጨበጫ ቀንነት የማሰቡን ፋይዳዎች አስመልክተው ይናገራሉ። | |||
| ዶናልድ ትራምፕ ፍልስጥኤማውያንን ከጋዛ ወደ አጎራባች አገራት በቋሚነት የማስፈር አተያያቸውን ደግመው አነሱ | 05 Feb 2025 | 00:07:13 | |
ዩክሬይን በሩስያ እጅ ያለውን አውስትራሊያዊ የጦር እሥረኛ ለማስለቀቅ እንደምትደራደር ቃል ገባች | |||
| የዩናይትድ ስቴትስ ዓለም አቀፍ ልማት ኤጀንሲ በኢትዮጵያ የሚያደርገውን ድጋፍ ገታ | 28 Jan 2025 | 00:07:15 | |
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እየጨመረ የመጣውን ሐሰተኛ የትምህርት ማስረጃ ለማስቀረት በአዲስ አበባ የሚገኙ የመንግሥት ሠራተኞችን የትምህርት ማስረጃ ሊያጣራ ነው። | |||
| ዩናይትድ ስቴትስ በአማራ ክልል እየተባባሰ ያለው ግጭት አሳሳቢ ነው አለች | 05 Nov 2024 | 00:07:33 | |
ኢትዮጵያ ለደቡብ ሱዳን ከ700 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር በላይ ብድር ፈቀደች | |||
| "የአንድ ሀገር የመሬት ፖሊሲ መቀረጽ ያለበት የመንግሥት ስልጣንን መገደብና የአርሶ አደሮችን መብትና ነፃነት ማስፋት በሚቻልበት ሁኔታ ነው" ዶ/ር ብራይትማን ገ/ሚካኤል | 05 Nov 2024 | 00:12:14 | |
ዶ/ር ብራይትማን ገብረሚካኤል ጋንታ፤ በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በመሬት አስተዳዳር ተቋም የሕግ መምህርና በኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) የኢኮኖሚና ማኅበራዊ መብቶች ክፍል ዳይሬክተር ናቸው። በቅርቡ "Federalism and Land Rights in the Context of Post-1991 Ethiopia" በሚል ርዕስ በ Journal of Development Societies ላይ ለሕትመት ያበቁትን ጥናታዊ መጣጥፋቸውን አስመልክተው ያስረዳሉ። | |||
| "መሬትን በብሔር ከተረዳነው ኢትዮጵያ ውስጥ አንድ ዜጋ ከተወለደበት ሥፍራና ከብሔሩ ውጪ መሬት የማግኘት ዕድሉ ጠባብ ነው" ዶ/ር ብራይትማን ገ/ሚካኤል | 05 Nov 2024 | 00:15:14 | |
ዶ/ር ብራይትማን ገብረሚካኤል ጋንታ፤ በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በመሬት አስተዳዳር ተቋም የሕግ መምህርና በኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) የኢኮኖሚና ማኅበራዊ መብቶች ክፍል ዳይሬክተር ናቸው። በቅርቡ "Federalism and Land Rights in the Context of Post-1991 Ethiopia" በሚል ርዕስ በ Journal of Development Societies ላይ ለሕትመት ያበቁትን ጥናታዊ መጣጥፋቸውን አስመልክተው ያስረዳሉ። | |||
| "አሁን ላለንበት የፖለቲካ ቀውስ የመሬት ባለቤት ሕገ መንግሥቱ ላይ የሠፈረውን ብሔርን መሠረት ያደረገ አረዳድ ስላለ ነው" - ዶ/ር ብራይትማን ገብረሚካኤል | 05 Nov 2024 | 00:19:12 | |
ዶ/ር ብራይትማን ገብረሚካኤል ጋንታ፤ በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በመሬት አስተዳዳር ተቋም የሕግ መምህርና በኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) የኢኮኖሚና ማኅበራዊ መብቶች ክፍል ዳይሬክተር ናቸው። በቅርቡ "Federalism and Land Rights in the Context of Post-1991 Ethiopia" በሚል ርዕስ በ Journal of Development Societies ላይ ለሕትመት ያበቁትን ጥናታዊ መጣጥፋቸውን አስመልክተው ያስረዳሉ። | |||
| የኢትዮጵያ ተማሪዎች ቢያንስ ሶስት ቋንቋዎችን እንዲማሩ የሚያስገድድ ረቂቅ አዋጅ ለፓርላማ ቀረበ | 03 Nov 2024 | 00:10:24 | |
የዶ/ር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርነት ሹመት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥያቄ አስነሳ | |||
| ስምንት የአውስትራሊያ የተመድ ሰላም አስከባሪ ኃይል አባላት ሊባኖስ ውስጥ በእሥራኤል በተወነጨፈ ሮኬት ቀላል የመቁሰል አደጋ ደረሰባቸው | 30 Oct 2024 | 00:07:31 | |
ቪክቶሪያ የኪራይ ቤት ሕጎችን አጠበቀች | |||
| "አንድ አገር እየኖሩ በቋንቋ አለመግባባት አገሪቱ ፀንታ ለመኖር ያላትን ዕድል ያመነምነዋል፤ ብሔራዊ ቋንቋ ያስፈልጋል" ፕ/ር አዴኖ አዲስ | 29 Oct 2024 | 00:14:22 | |
በቱሌን ዩኒቨርሲቲ የሕዝባዊና ሕገ መንግሥታዊ ሕግ ፕሮፌሰር አዴኖ አዲስ "አገራችን ብዙ ቋንቋዎች አሏት፤ መራራቂያ እንጂ መቀራረቢያ አላደረግናቸውም" ይላሉ። በቅርቡ "The Making of Strangers: Reflections on Ethiopian Constitution" በሚል ርዕስ በ "Journal of Developing Societies" መጽሔት ላይ ለሕትመት ስላበቁት መጣጥፋቸው ይዘት ያስረዳሉ። | |||
| "ብሔር ተብሎ መዋቀርና የመገንጠል መብት ባይኖር ኖሮ፤ የወሰን ሽኩቻው እንደዚህ አይብስም ነበር" ፕ/ር አዴኖ አዲስ | 29 Oct 2024 | 00:11:58 | |
በቱሌን ዩኒቨርሲቲ የሕዝባዊና ሕገ መንግሥታዊ ሕግ ፕሮፌሰር አዴኖ አዲስ "የብሔር ማንነት እየጠነከረ የሔደው በፖለቲካ ብቻ ሳይሆን፣ በሃይማኖትም፤ በብዙኅን መገናኛም ነው" ይላሉ። በቅርቡ "The Making of Strangers: Reflections on Ethiopian Constitution" በሚል ርዕስ በ "Journal of Developing Societies" መጽሔት ላይ ለሕትመት ስላበቁት መጣጥፋቸው ይዘት ያስረዳሉ። | |||
| "የኢትዮጵያ ሕገ መንግሥት አፈፃፀሙ ብቻ ሳይሆን አወቃቀሩ አገሪቱ አሁን ላለችበት ችግር ትልቅ አስተዋፅዖ አለው" ፕ/ር አዴኖ አዲስ | 29 Oct 2024 | 00:13:30 | |
በቱሌን ዩኒቨርሲቲ የሕዝባዊና ሕገ መንግሥታዊ ሕግ ፕሮፌሰር አዴኖ አዲስ "ሕገ መንግሥት ማለት ሕዝብን የሚያስተሳስር ዜጎች ዕጣ ፈንታችን አንድ ነው ብለው ተያይዘው የሚጓዙበት ጎዳና፣ አንድ የፖለቲካ ማኅበረሰብ ለመመሥረት የሚያስችል ዘርፍ ነው፤ የአንድነት መኖሪያና ተስፋ መግለጫ ሰነድ ነው" ይላሉ። በቅርቡ "The Making of Strangers: Reflections on Ethiopian Constitution" በሚል ርዕስ በ "Journal of Developing Societies" መጽሔት ላይ ለሕትመት ስላበቁት መጣጥፋቸው ይዘት ያስረዳሉ። | |||
| Is democracy on the decline in Australia? - የአውስትራሊያ ዲሞክራሲ እያሽቆለቆለ ነውን? | 29 Oct 2024 | 00:04:54 | |
Home Affairs Minister Clare O’Neil has labelled democracy our most precious national asset. But some people say it’s at risk. - የቀድሞዋ የሀገር ውስጥ ጉዳዮች (የወቅቱ የቤቶች) ሚኒስትር ክሌር ኦኒል ዲሞክራሲን በብርቅ ብሔራዊ ቅርስነት መስለውታል። የተወሰኑ ወገኖች በፊናቸው ለአደጋ ተጋልጦ ያለ ስለመሆኑ ይናገራሉ። | |||
| በአፋር፣ ኦሮሚያና አማራ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎች እየተከሰተ ያለው ርዕደ መሬት ከ99 ሺህ በላይ ነዋሪዎችን ለጉዳት መዳረጉ ተመለከተ | 26 Jan 2025 | 00:13:13 | |
የትግራይ ተቃዋሚ ፓርቲዎች 'የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደርን ለማፍረስ ወስነናል' መባሉን እናወግዛለን አሉ | |||
| #73 When public transport goes wrong (Med) | 28 Oct 2024 | 00:14:27 | |
Learn how to communicate when using public transport, particularly when there are disruptions. | |||
| ዴቪድ ክሪሳፉሊ የኩዊንስላንድ 41ኛው ፕሪሚየር ሆነው ቃለ መሐላ ፈፀሙ | 28 Oct 2024 | 00:08:41 | |
የዘንድሮው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንታዊ ምርጫ ብርቱ መዘዞችን የሚያስከትል እንደሁ ካማላ ሃሪስ አመላከቱ | |||
| የኤርትራ ሲቪል አቪየሽን ባለስልጣን የኢትዮጵያ አየር መንገድ 3.7 ሚሊየን ዶላር እንዲከፍለው ጠየቀ፤ በሀገር ውስጥ ፍርድ ቤትም ክስ መሠረተ | 27 Oct 2024 | 00:12:25 | |
በአዲስ አበባ ከተማ በመጀመሪያው ሩብ ዓመት ብቻ 127 የአሳት፣ ጎርፍና ሌሎች አደጋዎች መከሰታቸው ተገለጠ | |||
| ኢትዮጵያ የ2029 የአፍሪካ ዋንጫን ለማስተናገድ ዝግጁነቷን አስታወቀች | 22 Oct 2024 | 00:08:05 | |
በአማራ ክልል የወባ በሽታ ከምንጊዜውም በላይ መስፋፋቱና ከ600 ሺህ በላይ በበሽታው መጠቃታቸው ተገለጠ | |||
| Rumours, Racism and the Referendum - አሉባልታ፣ ዘረኝነትና ሕዝበ ውሳኔ | 22 Oct 2024 | 00:05:16 | |
Misinformation and disinformation were rife during the referendum. The effects are still being felt a year on. - የተሳሳተ መረጃና አሳሳች መረጃ በሕዝብ ውሳኔ ወቅት ስር ሰደው የተሰራጩ ነበሩ። አንድ ዓመት አስቆጥሮም የጉዳት ስሜቱ አለ። | |||
| የኩዊንስላንድ የምርጫ ዘመቻ ብርቱ ፉክክርና እሰጥ አገባ እያሳየ ነው | 21 Oct 2024 | 00:08:38 | |
ዩናይትድ ስቴትስ በምስጢር የተያዘ የእሥራኤል ኢራንን የማጥቃት ዕቅድ እንደምን ሾልኮ አደባባይ እንደዋለ ምርመራ መጀመሯን አስታወቀች | |||
| " 'ማንኛውም ዜጋ መራብ የለበትም' የሚለው መብት እየተጠበቀ አይደለም፤ ቀውሱ ሰፍቶ እየቀጠለ ነው" ዶ/ር ሚሊዮን በላይ | 21 Oct 2024 | 00:18:26 | |
ዶ/ር ሚሊዮን በላይ፤ Alliance for Food Sovereignty for Africa ዋና አስተባባሪ፤ ከ45 የአፍሪካ አገራት የተውጣጡ 200 ወጣቶች አዲስ አበባ ስለታደሙበት የአፍሪካ ምግብ ሉዓላዊነት፣ የሰላም ጉዳይ፣ ግብርና፣ የምግብ ኢንተርፕሬነርሺፕና መሰል ጉዳዮች ላይ ስለመከረው የ "1000 ወጣቶች ጉባኤ" ያስረዳሉ። | |||
| ኢትዮጵያ ከ86 ሚሊየን በላይ በድህነት ውስጥ የሚገኝ ሕዝብ በመያዝ ከአፍሪካ ቀዳሚ ሥፍራ መያዟን ተመድ አመለከተ | 20 Oct 2024 | 00:12:39 | |
ኢትዮ - ቴሌኮም ያስጀመረው የ30 ቢሊየን ወይም 10 በመቶ ድርሻ አክሲዮን ሽያጭ በኢትዮጵያ ብርና ለኢትዮጵያውያን ብቻ የተፈቀደ መሆኑ ተነገረ | |||
| "በተለይ አፍሪካውያውን ወጣቶችን ንግድ የሚያስገኛቸው ጠቃሚ ዕድሎች ተጠቃሚ እንዲሆኑ ማበረታታት ያስፈልጋል" ሲ/ር ሰላም ተገኝ | 17 Oct 2024 | 00:07:34 | |
ሲ/ር ሰላም ተገኝ፤ ቅዳሜ ኦክቶበር 19 በምዕራብ አውስትራሊያ ፐርዝ ከተማ ስለሚካሔደውና ተጋባዥ ተናጋሪ ስለሆኑበት የአፍሪካውያን - አውስትራሊያውያን ሙዋዕለ ንዋይ አፍሳሾች ጉባኤ ፋይዳዎች ይናገራሉ። | |||
| የጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልባኒዚ የባሕር ዳርቻ የግል መኖሪያ ቤት መግዛት ትችት አስከተለ | 16 Oct 2024 | 00:05:24 | |
ዩናይትድ ስቴትስ እሥራኤል በ30 ቀናት ውስጥ እርዳታዎች ወደ ጋዛ እንዲዘልቁ ካላደረገች የተወሰነ የጦር መሳሪያ እገዳ እንደምታደርግ አስታወቀች | |||
| በአማራ ክልል ያለውን የመምህራን ደመወዝ አለመከፈል ለመቋቋም መምህራን የጉልበት ሥራ ለመሥራት ግድ መሰኘታቸው ተመለከተ | 22 Jan 2025 | 00:09:24 | |
በአዲስ አበባ ከተማ ባለፉት ስድስት ወራት በይፋ የተመዘገበው የፍቺ መጠን በ34 በመቶ ሲጨምር የጋብቻ መጠን በሰባት በመቶ ቀንሷል። | |||
| የውጭ ምንዛሪ መግዣና መሸጫ መካከል ያለው ልዩነት ከ2 በመቶ በላይ እንዳይሆን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አሳሰበ | 15 Oct 2024 | 00:06:50 | |
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከማክሰኞ አንስቶ ወደ ፖርት ሱዳን በረራ ሊጀምር ነው | |||
| "ጥረታችን የተፈሪ መኮንንን'ዕውቀት የሀገራችን መሳሪያ ናትና እንዳትጠብ እንድትሰፋ፤እንዳትወድቅ እንድትበረታ እንድትረዷት እለምናችኋለሁ'አደራ ለመፈፀም ነው"ዶ/ር ብሥራት | 15 Oct 2024 | 00:20:55 | |
ዶ/ር ብሥራት አክሊሉ፤ የቀድሞ ተፈሪ መኮንን ትምህርት ቤት ተማሪዎች ማኅበር ሰብሳቢ፤ በአሁኑ መጠሪያው የእንጦጦ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅን ወደ ቀድሞ ስያሜው ተፈሪ መኮንን እንዲመለስ ማኅበራቸው እያደረጋቸው ስላሉት እንቅስቃሴዎች ያስረዳሉ። ትምህርት ቤቱ በሚቀጥለው ዓመት 100ኛ ዓመቱን ከማክበሩ በፊት መሠረተ ስያሜውን እንደሚያገኝ ያላቸውን ተስፋ ይገልጣሉ። | |||
| ክሽፈት የገጠመው የድምፅ ለፓርላማ ሕዝበ ውሳኔ አንደኛ ዓመቱን አስቆጠረ | 14 Oct 2024 | 00:07:40 | |
የዩናይትድ ስቴትስ ሕግ አስከባሪ አካላት በዶናልድ ትራምፕ ላይ ለሶስተኛ ጊዜ ሊቃጣ የነበረውን የግድያ ሙከራ ማምከናቸውን አስታወቁ | |||
| የዳያስፖራ ሚኒስቴር እንዲቋቋምና የጥምር ዜግነት እንዲፈቀድ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ማኅበር ጠየቀ | 13 Oct 2024 | 00:11:34 | |
የኢትዮጵያ ፓስፖርት የሚያገለግልበት የጊዜ ገደብ ከአምስት ወደ 10 ዓመት ከፍ ሊል መሆኑን የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት አስታወቀ | |||
| Indigenous astronomy: How the sky informs cultural practices - የነባር ዜጎች የሥነ ፈለግ ጥናት፤ ሰማይ እንደምን ባሕላዊ ትግበራዎች ያመላክታል | 13 Oct 2024 | 00:10:31 | |
Astronomical knowledge of celestial objects influences and informs the life and law of First Nations people. - የሕዋ አካላዊ ቁሶች የነባር ዜጎች የሥነ ፈለግ ጥናት ዕውቀት ላይ ተፅዕኖን ያሳድራሉ፤ ሕይወትና ሕግንም ያመላክታሉ። | |||
| #72 Talking about which team sport to join (Med) | 09 Oct 2024 | 00:06:59 | |
Learn how to describe social team sports and choose one that is right for you. | |||
| የአውስትራሊያ ብሔራዊ ብሮድባንድ ኔትዎርክ በሕዝብ ንብረትነት እንዲቆይ ረቂቅ ድንጋጌ ለፓርላማ ቀረበ | 09 Oct 2024 | 00:06:59 | |
ሴናተር ፋጡማ ፔይማን 'የአውስትራሊያ ድምፅ' የተሰኘ የፖለቲካ ፓርቲ አቋቋሙ | |||
| #21 Workplace conflict | Mind Your Health | 09 Oct 2024 | 00:11:57 | |
Learn phrases you can use to resolve workplace conflict. Plus, find out where to access free content that can help you reduce the daily stress in your life. | |||
| ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ በዓለም አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የውድድር ደረጃዎች ውስጥ ተካተተ | 08 Oct 2024 | 00:07:08 | |
በየዓመቱ በባሕዳር ከተማ በአፍሪካ ሰላምና ፀጥታ ላይ የሚመክረው ዓለም አቀፉ የጣና ፎረም ለሶስተኛ ጊዜ ተራዘመ | |||
| "ተፈጥሮን ባልተንከባከብናት ቁጥር በእኛ ላይ ታምፃለች፤ፍልሰተኛው ማኅበረሰብ ተጎጂ እንደሆነ ሁሉ በታዳሽ ኃይል ተጠቃሚ መሆን አለበት" ወ/ሮ ሰብለወርቅ ታደሰ | 07 Oct 2024 | 00:19:15 | |
ወ/ሮ ሰብለወርቅ ታደሰ፤ የ renewaustraliaforall.org አስተባባሪ፤ ድርጅቱ ሰሞኑን በአውስትራሊያ ፓርላማ ተገኝቶ ስላቀረባቸው ረቂቅ ፖሊሲዎችና ለአውስትራሊያ ፍልሰተኛ ማኅበረሰብ አባላት ስለሚኖሩት ትሩፋቶች ያስረዳሉ። | |||
| Celebrating, reflecting, mourning: Indigenous and migrant perspectives on January 26 - አከባበር፣ ምልሰታዊ ምልከታ፣ ሐዘን፤ የነባር ዜጎችና ፍልስተኞች የጃኑዋሪ 26 አተያይ | 21 Jan 2025 | 00:07:56 | |
Some celebrate Australia Day with patriotic pride, others mourn and protest. What’s the right way to mark January 26, and can you have pride in your country while also standing against injustice? - የተወሰኑቱ የአውስትራሊያ ቀንን በአርበኛነት ስሜት ያከብሩታል፤ ሌሎች በፊናቸው በሐዘንና ተቃውሞ ያስቡታል። ጃኑዋሪ 26ን ተገቢ በሆነ መልኩ የማክበሪያ መንገዱ እንደምን ነው? ኢ-ፍትሐዊነትን ተፃርረው ቆመው ሳለ በሀገርዎ ላይ ኩራት ይሰማዎታልን? | |||
| በአማራ ክልል ያለፍርድ ቤት ትእዛዝ የሚፈፀሙ እሥሮች በአዲስ መልክ መበራከታቸውን ኢሰመኮ አስታወቀ | 07 Oct 2024 | 00:08:46 | |
በመላ አውስትራሊያ የኦክቶበር 7 ዝክረ መታሰቢያ ተካሔደ | |||
| የተባበሩት መንግሥታት የፀጥታ ምክር ቤት ኢትዮጵያና ሶማሊያ ልዩነታቸው በአስቸኳይ እንዲፈቱ አሳሰበ | 06 Oct 2024 | 00:09:41 | |
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ከወርኅ መስከረም አንስቶ ታሳቢ የሚሆን የደመወዝ ጭማሪ አፅድቆ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መራ | |||
| የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮምሽን በዜጎች ላይ የሚፈጸመው እስር እና ግድያ አሳስቦኛል አለ | 02 Oct 2024 | 00:13:41 | |
ኢትዮጵያ የባህር በር የማግኘት መብቷ ሊከበርላት ይገባል ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዮ አጽቀስላሴ ተናገሩ | |||
| እስራኤል የኢራንን የሚሳኤል ድብደባ ተከትሎ የአጸፋ እርምጃ እወስዳለሁ አለች | 02 Oct 2024 | 00:06:22 | |
እስራኤል የኢራንን የሚሳኤል ድብደባ ተከትሎ የአጸፋ እርምጃ እወስዳለሁ አለች | |||
| ወ/ሮ ጽጌረዳ ዘለቀ የሲክስ ስታር ሆም ኤንድ ኮምዪኒቲ ኬር ዋና ሀላፊ ፤ የቤት ውስጥ እንክብካቤ በተመለከተ ልምዳቸውን አጋርተውና ፡፡ | 02 Oct 2024 | 00:18:21 | |
ወ/ሮ ጽጌረዳ ዘለቀ የሲክስ ስታር ሆም ኤንድ ኮምዪኒቲ ኬር ዋና ሀላፊ ፤ የቤት ውስጥ እንክብካቤ የሚያሻቸው ሰዎች ተገቢውን እገዛ ከመንግስት እንዲያገኙ ተገልጋዮች ማድረግ ያለባቸውን በተመለከተ ልምዳቸውን አጋርተውናል፡፡ | |||
| " 'ሞቷል' የሚባለው በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር እንደተነሳ የምናሳየው የምንሠራቸውን ነገሮች በማሳየትና ተጠያቂም በመሆን ነው" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው | 29 Sep 2024 | 00:12:29 | |
ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው፤ በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንት፤ የማኅበረሰብ የበጎ ፈቃደኛ አገልጋይነትን ፋይዳዎች በማመላከት ጥሪዎችን ያቀርባሉ። | |||
| "በኢትዮጵያዊነታችን እናምናለን የምንል ከሆነ፤ የግል የፖለቲካ አቋማችንና ሃይማኖታችንን ሳናንፀባርቅ ወደ አንድነት እንምጣ" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው | 29 Sep 2024 | 00:14:09 | |
ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው፤ በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንት፤ ለማኅበረሰብ አገልጋይነት ገፊና ሳቢ የሆኗቸውን አስባቦች፤ በቀዳሚው ክፍለ ዝግጅታችን ያወጉት 'ከጎንደር እስከ አውስትራሊያ' ግለ ታሪካቸው ተከታይ አድርገው ይናገራሉ። | |||
| " መስቀል ለአለም ክርስቲያኖች ሁሉ የማንነት መለያ ምልክት ነው። " -ብጹእ አቡነ ጴጥሮስ ዶ/ር | 26 Sep 2024 | 00:15:44 | |
ብጹእ አቡነ ጴጥሮስ ዶ/ር በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሀፊ ፤ የኒውዪርክ እና አካባቢው ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የመስቀል በአልን ምክንያት በማድረግ በአውስትራሊያ እና በአለም ዚሪያ ለሚገኙ አማኒያን የእንኳን አደረሳችሁ መልእክታቸውን አስተላልፈዋል ። | |||
| #71 Talking about being scammed (Med) | 25 Sep 2024 | 00:14:19 | |
Learn how to communicate about suspicious messages and scams. | |||
| "የካንሰር በሽታ የሞት ፍርድ፣ እርግማን ወይም አለመታደል አይደለም" ዶ/ር ጅማ ሌንጂሳና አቶ ጥላዬ ተከተል | 25 Sep 2024 | 00:25:12 | |
ዶ/ር ጅማ ሌንጂሳ፤ በደቡብ አውስትራሊያ አደላይድ የጡት፣ አንጀትና የማኅፀን ጫፍ የማኅበረሰብ ግንዛቤ ማስጨበጫ ዘመቻ አስተባባሪና አቶ ጥላዬ ተከተል፤ በደቡብ አውስትራሊያ አደላይድ የጡት፣ አንጀትና የማኅፀን ጫፍ የማኅበረሰብ ግንዛቤ ማስጨበጫ ዘመቻ አምባሳደር ስለ ቅድመ ምርመራ ግንዛቤ ማስጨበጫ የቅስቀሳ ዓላማና ግቦች ያስረዳሉ። | |||
| "አባቶቻችን አንድ የሚያደርግ፤ የሚያሰባስብ ጥምቀትን ፈጥረውልናል፤ ልንጠብቀው የሚገባ መንፈሳዊና ማኅበራዊ ዕሴት ነው" አቶ ሰለሞን በላይ | 21 Jan 2025 | 00:06:43 | |
በዓለ ጥምቀት በሀገረ አውስትራሊያ ሜልበርን በድምቀት ተከብሮ አልፏል። የሜልበርን ነዋሪዎችን ጨምሮ ከተለያዩ የአውስትራሊያ ክፍለ አገራት የመጡ ኢትዮጵያውያን የበዓሉን መንፈሳዊና ማኅበራዊ ፋይዳዎች አስመልክተው አተያዮቻቸውን ያንፀባርቃሉ። | |||
| በኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥ ሳቢያ 35 በመቶ የሚሆኑ ሕፃናት ከትምህርት ገበታ ውጪ መሆናቸው ተነገረ | 24 Sep 2024 | 00:08:54 | |
ኢትዮጵያ የውጭ ኃይሎች ለሶማሊያ የሚያደርጉት የጦር መሣሪያ ድጋፍ በአሸባሪዎች እጅ ሊወድቅ እንደሚችል አሳሰበች | |||
| የአውስትራሊያ ብሔራዊ ባንክ የወለድ መጠን ባለበት እንዲረጋ ወሰነ | 24 Sep 2024 | 00:04:30 | |
እሥራኤል ሊባኖስ ላይ በሰነዘረችው የሚሳይል ጥቃቶች 500 ያህል ሰዎች ተገደሉ፤ ከ1600 በላይ ቆሰሉ። | |||
| ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው፤ ከጎንደር እስከ አውስትራሊያ | 24 Sep 2024 | 00:16:21 | |
ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው የወቅቱ በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንት ናቸው። ከውልደት ሥፍራቸው ጎንደር ከተማ እንደምን ለሀገረ አውስትራሊያ እንደበቁ ግለ ታሪካቸውን አጣቅሰው ያወጋሉ። | |||
© My Podcast Data · Independent project · Data from Apple & Spotify