አዲስ ጣዕም | PODCAST – Details, episodes & analysis

Podcast details

Technical and general information from the podcast's RSS feed.

Podcast አዲስ ጣዕም | PODCAST

አዲስ ጣዕም | PODCAST

ADPlus Amharic

Religion & Spirituality

Frequency: 1 episode/19d. Total Eps: 25

Hosting podcast Spotify for Podcasters
አዲስ ጣዕም | PODCAST
Site
RSS
Apple

Recent rankings

Latest chart positions across Apple Podcasts and Spotify rankings.

Apple Podcasts

  • 🇨🇦 Canada - islam

    10/02/2026
    #80
  • 🇨🇦 Canada - islam

    09/02/2026
    #41

Spotify

    No recent rankings available



RSS feed quality and score

Technical evaluation of the podcast's RSS feed quality and structure.

See all
RSS feed quality
To improve

Score global : 33%


Publication history

Monthly episode publishing history over the past years.

Episodes published by month in

Latest published episodes

Recent episodes with titles, durations, and descriptions.

See all

ከሙሐጅሩ ስደት ጀርባ || ነፃ የሸሪዓ ትምህርት እድል || መሐጅሩ መሃመድ አቡ ከውሰር || ጋዜጠኛ እና አክቲቪስት || ምዕራፍ 2 ክፍል 14

Season 2 · Episode 14

dimanche 31 décembre 2023Duration 01:13:56

አዲስ ጣዕም ፖድካስት እሁድ ማታ 2:00 ጀምሮ በ@ADplusAmharicPOD የዩቲዩብ ቻናል በማግስቱ ሰኞ ምሽት በአፍሪካ ቲቪ የሚቀርበው ፕሮግራማችን እንግዳ፦ ለሰባት አመት በመምህርነት ሰርቷል፣ አገር ውስጥ ሳለ በኪነጥበብና በስነፅሁፍ መድረኮች በአከባቢው ዝናው ናኝቷል። ከድምፃችን ይሰማ እንቅስቃሴ ጋር በተያያዘ ወደ ሳውዲ አረቢያ ለሰደት ተዳርጓል፣ የBBN ሬዲዮ ባልደረባ በመሆን በጋዜጠኝነት ሰርቷል፣ አክቲቪስት ነው፤ ታግሎ አታጋይነትን ይችልበታል። ጀማል መሃመድ መጠሪ ስሙ ነው፤ በብዕር ስሙ በረካቶች ያውቁታል ፦ ጋዜጠኛ እና አክቲቪስት ሙሐጅሩ መሃመድ/አቡ ከወሰር/። ከእንግዳችን ጋር ስለ ቀድሞ ህይወቱ ፣ ስለ አስገራሚ እና አስደንጋጭ የስደት ገጠመኞች፣ ኢትዮጵያዊ መጥቶ ስለታዘበው ስለ ወጣቶች የጀመዓ እንቅስቃሴ መቀዛቀዝ እና ሌሎች ጉዳዮችም እናወጋለን። አዲስ ጣዕም ፖድካስትን በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገፆች ለመከታተል ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ሊንኮችን ይጫኑ። የዩቲዩብ ቻናል https://youtube.com/channel/UCJc3LLkZ3G4CA8YrnBvoa7A Apple Podcasts 🎙️ https://podcasts.apple.com/gb/podcast/%E1%8A%A0 Google Podcast 🎙️ https://podcasts.google.com/feed/aHR0cHM6Ly9hbmNob3IuZm0vcy9iZjI1ODU0MC9wb2RjYXN0L3Jzcw SoundCloud 🎙️ https://on.soundcloud.com/4y8g1 በፌስቡክ https://www.facebook.com/adplusamharic

ዲጂታል ማርኬቲንግ በኢትዮጵያ || ኻሊድ ሀሰን|| አሰልጣኝ እና ዲጂታል ማርኬተር || ምዕራፍ 2 || ክፍል 13 || አዲስ ጣዕም ፖድካስት

Season 2 · Episode 13

dimanche 24 décembre 2023Duration 02:03:04

አዲስ ጣዕም ፖድካስት  እሁድ ማታ 2:00 ጀምሮ በ@ADplusAmharicPOD የዩቲዩብ ቻናል በማግስቱ ሰኞ ምሽት በአፍሪካ ቲቪ የሚቀርበው ፕሮግራማችን እንግዳ፦ ስራ ፈጣሪ፣ ዲጂታል ማርኬተር እና አሰልጣኝ፣ የዓባይ ማርት የዲጂታል ግብይት  እና የመሪ ቴክኖሎጂ መሰራች እና CEO ኻሊድ ሀሰን ጋር ስለ ዲጂታል ማርኬቲንግ አሰራር እናወጋለን። እንዲሁም ዲጂታል ማርኬቲንግ ለቢዝነሶችና ለወጣቱ ምን እድል ይዞ መጣ? ብለን እንፈትሻለን። ፕሮግራሙን በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገፆቻችን ለመከታተ ከዚህ በታች የሚገኙ ማስፈንጠሪያዎችን ይጫኑ። የዩቲዩብ ቻናላችንን ሳብስክራይብ፣ ላይክ እና ሼር በማድርግ ተወዳጁን፤ ታተርፉበታላችሁ። አዲስ ጣዕም ፖድካስትን በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገፆች ለመከታተል ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ሊንኮችን ይጫኑ። የዩቲዩብ ቻናል https://youtube.com/channel/UCJc3LLkZ... Apple Podcasts 🎙️ https://podcasts.apple.com/gb/podcast... Google Podcast 🎙️ https://podcasts.google.com/feed/aHR0... SoundCloud 🎙️ https://on.soundcloud.com/4y8g1 በፌስቡክ https://www.facebook.com/adplusamharic

በኢትዮጵያ አንጋፋው ቴክኒሻን || መዝሀር ሀሰን || ቴክኒሻን እና የካሜራ ባለሞያ || (ምዕራፍ 2) ክፍል 4 || አዲስ ጣዕም ፖድካስ

Season 2 · Episode 4

lundi 23 octobre 2023Duration 01:47:54

አዲስ ጣዕም ፖድካስት  እሁድ ማታ 2:00 ጀምሮ በ@ADplus Amharic POD የዩቲዩብ ቻናል በማግስቱ ሰኞ ምሽት በአፍሪካ ቲቪ 55 ዓመታትን በቴክኒሻንነት ሙያ ያሳለፈው እና ለኢትዮጵያ በጦር ግንባር እስከ መሳተፍ የደረሱ የሀገር ባለውለታ የሆኑ የህንድ ቤተሰቦች አባል የሆነው አንጋፋው ቴክኒሻን እና የካሜራ ባለሞያ መዝሀር ሀሴን ስለ ህይወቱ፣ ስለ ሞያው እና ሰለቤተሰቡ እያወጋ ከፕሮግራሙ ከአዘጋጅ ፉአድ ሙህዲን ጋር አዝናኝ ቆይታ ያደርጋል። አዲስ ጣዕም ፖድካስትን በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገፆች ለመከታተል ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ሊንኮችን ይጫኑ። የዩቲዩብ ቻናል https://youtube.com/channel/UCJc3LLkZ3G4CA8YrnBvoa7A Apple Podcasts 🎙️ https://podcasts.apple.com/gb/podcast/%E1%8A%A0 Google Podcast 🎙️ https://podcasts.google.com/feed/aHR0cHM6Ly9hbmNob3IuZm0vcy9iZjI1ODU0MC9wb2RjYXN0L3Jzcw SoundCloud 🎙️ https://on.soundcloud.com/4y8g1 በፌስቡክ https://www.facebook.com/adplusamharic

የቦታ እና ቤት ባለቤትነት እና ተያያዥ ጉዳዮች || ጠበቃ እና የህግ አማካሪ ዩሱፍ አከበረኝ ዘይኑ || ምዕራፍ 2 || ክፍል 3 || አዲስ ጣዕም ፖድካስት

Season 2 · Episode 3

dimanche 15 octobre 2023Duration 01:45:43

እሁድ ምሽት 2:00 ጀምሮ በአዲስ ጣዕም ፖድካስት ፕሮግራም፤@ADplusAmharicPOD የዩቲዩብ ቻናል እና በአፍሪካ ቲቪ፤ በህግ የመጀመሪያ ድግሪ፣ፖለቲካል ሳይንስ ማስተርስ ድግሪ፣በፍትህ ሚኒስቴር የፌደራል ዐቃቤ ህግ ሆነው የሰሩ፤በአሁኑ ሰዓት የራሳቸውን የህግ ቢሮ ከፍተው ጠበቃና የህግ አማካሪ ሲሆኑ፤በፍርድ ቤቶች ደንበኞቻቸውን ወክለው ክርክር ከማድረግ በተጨማሪ የተለያዩ ድርጅቶችንን እና የቢዝነስ ተቋማት የህግ አማካሪ ፤በዩቲዩብ ወደ 40,000 የሚጠጋ ተከታታይ ያለው ጠበቃ ዩሱፍ/ lawyer yusuf እንዲሁም በቲክቶክ 55,000 ለሚሆኑ ቋሚ ተከታዮችና ለሌሎች የህግ ትንታኔ እና ትምህርት እያቀረቡ ከሚገኙት ጠበቃ እና የህግ አማካሪ ዩሱፍ አከበረኝ ዘይኑ ጋር ''ቦታን (መሬትን)፣ቤትን ማዕከል" ያደረጉ የህግ አግባቦችን እንፈትሻለን።

በቅርብ ቀን ይጠብቁን!!


አዲስ ጣዕም ፖድካስትን በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገፆች ለመከታተል ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ሊንኮችን ይጫኑ። የዩቲዩብ ቻናል https://youtube.com/channel/UCJc3LLkZ3G4CA8YrnBvoa7A Apple Podcasts https://podcasts.apple.com/gb/podcast/%E1%8A%A0 Google Podcast https://podcasts.google.com/feed/aHR0cHM6Ly9hbmNob3IuZm0vcy9iZjI1ODU0MC9wb2RjYXN0L3Jzcw SoundCloud https://on.soundcloud.com/4y8g1 በፌስቡክ https://www.facebook.com/adplusamharic


የባሕል ህክምናን ማዘመን || ኡስታዝ ኑሩ ጀማል || የባህል ህክምና ባለሙያ || ምዕራፍ 2 ክፍል 2 አዲስ ጣዕም ፖድካስት

Season 2 · Episode 2

dimanche 8 octobre 2023Duration 01:29:17

አዲስ ጣዕም ፖድካስት ፕሮግራም ዘወትር እሁድ ምሽት 2:00 ጀምሮ በ@ADplusAmharicPOD የዩቲዩብ ቻናል እና በማግስቱ በአፍሪካ ቲቪ ይቀርባል። በዚህ ሳምንት የባሕል ህክምና ባለሞያ ከሆነው ኡስታዝ ኑሩ ጀማል ጋር አዘጋጁ ፉአድ ሙህዲን የባሕል ህክምናን ማዘመን በሚል አብይ ርዕስ ቆይታ አድርጓል። አዲስ ጣዕም ፖድካስትን በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገፆች ለመከታተል ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ሊንኮችን ይጫኑ። የዩቲዩብ ቻናል https://youtube.com/channel/UCJc3LLkZ3G4CA8YrnBvoa7A Apple Podcasts https://podcasts.apple.com/gb/podcast/%E1%8A%A0 Google Podcast https://podcasts.google.com/feed/aHR0cHM6Ly9hbmNob3IuZm0vcy9iZjI1ODU0MC9wb2RjYXN0L3Jzcw SoundCloud https://on.soundcloud.com/4y8g1 በፌስቡክ https://www.facebook.com/adplusamharic

የድምፅ ዳዕዋ ስራዎች እምርታ || ኡስታዝ ሀሰን ዓሊ|| የኑር ኦውዲዮ ቪውዣል መስራች || ምዕራፍ 2 ክፍል 1 አዲስ ጣዕም ፖድካስት||

Season 2 · Episode 1

dimanche 1 octobre 2023Duration 02:08:29

በአፍሪካ ድጂታል ፕላስ ፕሮዳክሽን AdplusAmharic ተዘጋጅቶ የሚቀርበው አዲስ ጣዕም ፖድካስት በምዕራፍ 2 ተመልሷል።


እሁድ ምሽት 1:00 ጀምሮ በ @ADplusAmharicPOD የዩቲዩብ ቻናል እና በአፍሪካ ቲቪ፤ በኢትዮጵያ የዳዕዋ እንቅስቃሴ የድምፅ የዳዕዋ ሥራዎች ለህዝብ ጆሮ ያደረሰው፤ የዶክተር ዛኪር ናይክ እና ሌሎችንም የድምፅ ወ ምስል የትርጉም ሥራዎች የሰራው እንዲሁም በአፍሪካ ቲቪ ለበርካታ አመታት በረካ መዝናኛ፤ እና የዳዕዋ ሥራ የሰራውን ኑረል አፍሪካ መልቲሚዲያን በመምራት ከሚታወቀው ኡስታዝ ሀሰን ዓሊ ጋር ቆይታ እናደርጋለን።

አዲስ ጣዕም ፖድካስትን በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገፆች ለመከታተል ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ሊንኮችን ይጫኑ። የዩቲዩብ ቻናል ⁠https://youtube.com/channel/UCJc3LLkZ3G4CA8YrnBvoa7A⁠ Apple Podcasts ⁠https://podcasts.apple.com/gb/podcast/%E1%8A%A0⁠ Google Podcast ⁠https://podcasts.google.com/feed/aHR0cHM6Ly9hbmNob3IuZm0vcy9iZjI1ODU0MC9wb2RjYXN0L3Jzcw⁠ SoundCloud ⁠https://on.soundcloud.com/4y8g1⁠ በፌስቡክ ⁠https://www.facebook.com/adplusamharic⁠

E12 #አዲስ_ጣዕም ፖድካስት |ኢስላም እና ሳይኮሎጂ|ዳዒ መሀመድአወል ሰዒድ| ሳይኮሎጂስት እና የማህበረሰብ ሥራ ባለሞያ

lundi 9 janvier 2023Duration 01:40:46

#አዲስ_ጣዕም ፖድካስት 

|ኢስላም እና ሳይኮሎጂ|ዳዒ መሀመድአወል ሰዒድ| ሳይኮሎጂስት እና የማህበረሰብ ሥራ ባለሞያ

————————————————— 

አፍሪካ ቲቪ1 | የሕይወት ጎዳና 

ናይል ሳት 📡🛰        

ፍሪኩዌንሲ 11554 

ሲምቦል ሬት 27500 

ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል 

—————————————————

ፕሮግራማችንን ከአፍሪካ ቲቪ በተጨማሪ ለመከታተል👇


የዩቲዩብ ቻናል


https://youtube.com/channel/UCJc3LLkZ3G4CA8YrnBvoa7A 


Apple Podcasts 🎙️

https://podcasts.apple.com/gb/podcast/%E1%8A%A0


Google Podcast 🎙️

https://podcasts.google.com/feed/aHR0cHM6Ly9hbmNob3IuZm0vcy9iZjI1ODU0MC9wb2RjYXN0L3Jzcw


SoundCloud 🎙️

https://on.soundcloud.com/4y8g1


በፌስቡክ 

https://www.facebook.com/adplusamharic

E11 የግል ስብዕና እድገት በእስላም መነፅር | ኡስታዝ ነስሩ ኸድር | ADPlusAmharic Podcast

mercredi 4 janvier 2023Duration 01:42:21

#አዲስ_ጣዕም ፖድካስት ፕሮግራማችን “የግል ስብዕና እድገት በእስላም መነፅር” በሚል አብይ ርዕስ የኢማም አል ቡኻሪ እስላሚክ አሶሴሽን ሥራ አስኪያጅ እና አሰልጣኝ ከሆነው ኡስታዝ ነስሩ ኸድር ጋር ቆይታ ያደርጋል።


ፕሮግራማችንን ከአፍሪካ ቲቪ በተጨማሪ ለመከታተል👇


የዩቲዩብ ቻናል


https://youtube.com/channel/UCJc3LLkZ3G4CA8YrnBvoa7A 


Apple Podcasts 🎙️

https://podcasts.apple.com/gb/podcast/%E1%8A%A0


Google Podcast 🎙️

https://podcasts.google.com/feed/aHR0cHM6Ly9hbmNob3IuZm0vcy9iZjI1ODU0MC9wb2RjYXN0L3Jzcw


SoundCloud 🎙️

https://on.soundcloud.com/4y8g1


በፌስቡክ 

https://www.facebook.com/adplusamharic

E10 መሪነት እና የወጣቱ ሚና | ጋዜጠኛ ኻሊድ መሀመድ | PODCAST

dimanche 25 décembre 2022Duration 01:42:03

#አዲስ_ጣዕም ፖድካስት ፕሮግራማችን በዚህ ሳምንት  “መሪነት እና የወጣቱ ሚና” በሚል ርዕስ በአዲስ አበባ  እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የስራ አስፈፃሚ አባል እና የህዝብ ግንኙነት ዘርፍ ተጠሪ ከሆነው ጋዜጠኛ ኻሊድ መሀመድ ጋር ቆይታ ያደርጋል።


ምሽት 1:30 ይጠብቁን 


ፕሮግራማችንን ከአፍሪካ ቲቪ በተጨማሪ ለመከታተል👇


የዩቲዩብ ቻናል


https://youtube.com/channel/UCJc3LLkZ3G4CA8YrnBvoa7A 


Apple Podcasts 🎙️

https://podcasts.apple.com/gb/podcast/%E1%8A%A0


Google Podcast 🎙️

https://podcasts.google.com/feed/aHR0cHM6Ly9hbmNob3IuZm0vcy9iZjI1ODU0MC9wb2RjYXN0L3Jzcw


SoundCloud 🎙️

https://on.soundcloud.com/4y8g1


በፌስቡክ 

https://www.facebook.com/adplusamharic

O9 | በ10 ብር ለሚልዮኖች ጋዜጠኛ ዲኖ አሊ | Podcast

lundi 12 décembre 2022Duration 01:34:00

#AdplusAmharicPodcast በአፍሪካ ድጂታል ፕላስ ፕሮዳክሽን ተዘጋጅቶ የሚቀርበው አዲስ ጣዕም ፖድካስት በማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ስነ- ልቦናዊ፣ እና ወጣቶች ላይ ትኩረቱን ያደርጋል።

እነሆ እሁድ ምሽት 1:30 ጀምሮ በበጎ አድራጎት ስራ በግንባር ቀደምነት የሚታወቀው እና የዛውያ ቲቪ መስራች ጋዜጠኛ ዲኑ አሊ ጋር የኸይር ፈላጊን አዲስ ፍኖት፤ በ10 ብር ለሚሊዮኖች በሚል ርዕስ ቆይታ እናደርጋለን።

ፕሮግራማችንን ከአፍሪካ ቲቪ በተጨማሪ ለመከታተል

የዩቲዩብ ቻናል

https://youtube.com/channel/UCJc3LLkZ3G4CA8YrnBvoa7A

Apple Podcasts

https://podcasts.apple.com/gb/podcast/%E1%8A%A0

Google Podcast

https://podcasts.google.com/.../aHR0cHM6Ly9hbmNob3IuZm0vc...

SoundCloud

https://on.soundcloud.com/4y8g1

በፌስቡክ

https://www.facebook.com/adplusamharic


Related Shows Based on Content Similarities

Discover shows related to አዲስ ጣዕም | PODCAST, based on actual content similarities. Explore podcasts with similar topics, themes, and formats, backed by real data.
Podcast ShxtsNGigs
Podcast Deep Dive with Ali Abdaal
Podcast CreepsMcPasta Creepypasta Radio
Podcast Sleepy Stories: To help you sleep
Podcast Grilled by The Staff Canteen
Podcast THE CEOCAST
Podcast Engaging Marketeer
Podcast Chatting With Cherubs
Podcast Origin Story with David McIntosh Jr
Podcast The Thinking Muslim
© My Podcast Data