Retour
Explorez tous les épisodes du podcast Zenebezenebu ክርስቶስ ለሰዎች ሁሉ መድኃኒት ነው
Plongez dans la liste complète des épisodes de Zenebezenebu ክርስቶስ ለሰዎች ሁሉ መድኃኒት ነው. Chaque épisode est catalogué accompagné de descriptions détaillées, ce qui facilite la recherche et l'exploration de sujets spécifiques. Suivez tous les épisodes de votre podcast préféré et ne manquez aucun contenu pertinent.
| Titre | Date | Durée | |
|---|---|---|---|
| የመዳን እውነት እያለ እራሳችንን አናታልል | 06 Jun 2023 | 00:05:03 | |
የመዳን እውነት እያለ እራሳችንን አናታልል
| |||
| መንፈስን ሁሉ አትመኑ? | 06 Jun 2023 | 01:59:06 | |
ነገር ግን መናፍስት ከእግዚአብሔር ሆነው እንደሆነ መርምሩ
| |||
| ለሕይወት የተቀበልነውን ፀጋ መጥፊያችን አናድርገው | 24 Jan 2023 | 00:18:23 | |
ለሕይወት የተቀበልነው ፀጋ መጥፊአችን አይሁንብን
| |||
| ቃሉን የሚማር መልካምን ነገር ይከፋፈላል | 17 Oct 2022 | 02:28:11 | |
ቃሉን የሚማር መልካምን ነገር ይከፋፈላል
| |||
| ኢየሱስ ናፈቀኝ | 17 Oct 2022 | 00:02:45 | |
ጌታን ለማየት ናፍቄአለሁ
| |||
| የኢየሱስ ክርስቶስን ወንጌል በከንቱ ካላመንን በስተቀር የተለወጠ የክርስትናን ሕይወት እንኖረዋለን። | 08 Mar 2022 | 00:30:33 | |
1ቆሮ 15፥1-19
| |||
| የሱስ መጽናኛዬ | 12 Jan 2021 | 00:14:40 | |
የሱስ መጽናኛዬ
| |||
| ስለ ኢየሱስ ሁሉን እንተው | 12 Jan 2021 | 00:12:14 | |
ስለ ኢየሱስ ሁሉን ልንተው ይገባናል
| |||
| ሁሉ በእናንተ ዘንድ በፍቅር ይሁን | 29 Oct 2020 | 00:27:52 | |
ሁሉ በእናንተ ዘንድ በፍቅር ይሁን
| |||
| ኢየሱስን ፈጽሞ ያልተቀበልን ካለን የዘላለምን ሕይወት ማጣታችን ነው | 27 Oct 2020 | 00:34:41 | |
ኢየሱስን እንከተላለን የምንል ደግሞ አከታተላችን ለሚያልፍ ነገር ወይስ ለሕይወት?
| |||
| በጌታ መጠራታችንንም በእውቀት በትክክል እንመልከት | 09 Oct 2020 | 00:25:10 | |
በጌታ ስንመካ በእውቀት በትክክል እንመካ
| |||
| ጌታ ዳግም ለፍርድ ሊመጣ በደጅ ነው | 30 Sep 2020 | 00:03:32 | |
ልቦናን የሰጠኸኝ ኢየሱስ እባክህ ሰይጣን ልባቸውን ላሳወረ ልቦና ስጣቸው አንተ አንተ እንደሆንክ ይወቁ።
| |||
| ሥጋ ለባሽ ጥቂት ጊዜ ታይቶ እንደሚጠፋ እንፋሎት ለሆነው ለአጭሯ ዕድሜው ዋጋ ከሰጠ አማኞችማ ምንኛ ለማያልፈው ሕይወት ዋጋ መክፈል ይገባን ይሆን? | 10 Sep 2020 | 00:29:59 | |
ወንጌልን ከሰበክን በኋላ የተጣልን እንዳንሆን በሕይወት እንጽና።
| |||
| ቅዱሳት መጽሐፍት ስለ እርሱ የሚናገሩትን ኢየሱስ እንስበክ፣እናስተምር፣ ደግሞም እርሱኑ እንዲያስተምሩ ለታመኑ ሰዎች አደራ እንስጥ። | 09 Sep 2020 | 00:34:47 | |
ክርስትና ኢየሱስን አየኖሩ እርሱኑ መስበክ ነው።
| |||
| እወዳችኋለሁና እኔን ስሙ ይላል እግዚአብሔር! | 07 Sep 2020 | 00:26:44 | |
እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም!
| |||
| አስከፉን ስንል እኛም አስከፍተናቸው ቢሆንስ? | 07 Jul 2020 | 00:29:46 | |
አንዳችን ለሌላችን እናስፈልጋለን
| |||
| እንደ ወንጌል እውነት የሆነ እምነት ካለን ሕይወት በሽበሽ ነው ጌታ ይባረክ! | 19 Jun 2020 | 00:30:01 | |
የመለኮት ባህሪ ተካፋይነታችን እራሳችንን እግዚአብሔር ነን እንድንል አይደለም።
| |||
| እኛም እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን ፍቅር አውቀናል አምነንማል እግዚአብሔር ፍቅር ነው፥በፍቅርም የሚኖር በእግዚአብሔር ይኖራል እግዚአብሔርም በእርሱ ይኖራል። | 26 May 2020 | 00:29:29 | |
1ኛ ዮሐ 4፥16&17 ፊልጵ 1፥8-11 2ቆሮ 8፥7&8
| |||
| ከእግዚአብሔር የመማር ሙሉ እውቀት ያስፈልገናል። | 24 May 2020 | 00:27:57 | |
ከእግዚአብሔር መማር ማለት ምን ማለት ነው?
| |||
| አመፀኛም ሆነ ሀሰተኛ ነብይ ከሚቀበሉት የመጨረሻ ዋጋ አንፃር ያው ናቸው።የሚያስፈልጉን እውነተኛ ነብያት ናቸው። | 20 May 2020 | 00:29:59 | |
እውነተኛን ነብይ እንዴት ትተረጉመዋለህ?
| |||
| ማቲዎስ 10፥27 በጨለማ የምነግራችሁን በብርኃን ተናገሩ በጆሮም የምትሰሙትን በሰገነት ላይ ስበኩ። | 19 May 2020 | 00:29:14 | |
ስለ እውነተኛ ሰላም ኢየሱስን እንስበክ።
| |||
| የጠራን እግዚአብሔር ቅዱስ ነውና ለቅድስናው ተገቢ የሆነን ኑሩ እንኑር | 17 May 2020 | 00:26:30 | |
ለቅዱሳን የማይገባን ኑሮ መኖር ታጥቦ ጭቃነት ነው።ይህ ደግሞ ሕይወታችንን አደጋ ላይ ይጥላል።
| |||
| ፍቅራችን እውነተኛነቱ በእግዚአብሔር መወደዳችንን መሰረት ሲያደርግ ብቻ ነው። | 16 May 2020 | 00:24:49 | |
እንግዲህ እንደተወደዱ ልጆች እግዚአብሔርን የምትከተሉ ሁኑ።ኤፌ 5፥1
| |||
| “በመጽሐፍ፦ እነሆ፥ የተመረጠና የከበረን የማዕዘን ራስ ድንጋይ በጽዮን አኖራለሁ በእርሱም የሚያምን አያፍርም ተብሎ ተጽፎአልና።” 1ኛ ጴጥሮስ 2፥6 | 13 May 2020 | 00:24:39 | |
“በመጽሐፍ፦ እነሆ፥ የተመረጠና የከበረን የማዕዘን ራስ ድንጋይ በጽዮን አኖራለሁ በእርሱም የሚያምን አያፍርም ተብሎ ተጽፎአልና።”
1ኛ ጴጥሮስ 2፥6
| |||
| የተወደዳችሁ ወንድሞቼ ሆይ፥አትሳቱ።በጎ ስጦታ ሁሉ ፍጹምም በረከት ሁሉ ከላይ ናቸው.......ያዕ 1፥16&17 | 12 May 2020 | 00:27:30 | |
ማንም እራሱን አያታልል፤ከእናንተ ማንም በዚች ዓለም ጥበበኛ የሆነ ቢመስለው ጥበበኛ ይሆን ዘንድ ሞኝ ይሁን።1ቆሮ 2፥18
| |||
| እንደተሰጠን ፀጋ አይነትና መጠን አምነን እናገልግል! | 10 May 2020 | 00:19:01 | |
ከተሰጠን ፀጋ አይነትና መጠን ወርደንም በእምነት አንነስ፤ አልፈንም ሄደን አምነናል በማለት አንታበይ
| |||
| ሰውነትን ቅዱስና ሕያው መስዋእት አድርጎ ማቅረብ ትርጉሙ | 09 May 2020 | 00:58:17 | |
ሮሜ 12፥1&2 በሕይወታችን ሳይፈፀም የምናገለግለው አገልግሎት ለእኛ ለአገልጋዮች አያዋጣንም።ተገልጋዮች በተወሰነ ደረጃ ሊጠቀሙ ይችላሉ።
| |||
| ኢየሱስን በከንቱ ካላመንን በቀር የምንቆምበትና የምንድንበት ነው። | 09 May 2020 | 00:22:15 | |
በዚህች ሕይወት ብቻ ኢየሱስን ተስፋ አድርገን ከሆነ ከሰዎች ሁሉ ይልቅ ምሲክን ሆነናል ማለት ነው።
| |||
| Zenebezenebu ክርስቶስ ለሰዎች ሁሉ መድኃኒት ነው (Trailer) | 07 May 2020 | 00:00:54 | |
© My Podcast Data · Projet indépendant · Données issues d'Apple & Spotify